የአዲስ ዓመት አከባበር ወጉ | ባህል | DW | 12.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የአዲስ ዓመት አከባበር ወጉ

ኢትዮጵያን በጋራ ችቦ አቀጣጥለን አሮጌዉን ዓመት ሸኝተን እንቁጣጣሽ ብለን በአበባ የሆሽ 2006ዓ.ምን በብሩኅ ተስፋ ተቀብለናል! እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገራችሁ

አድማጮች! ኢትዮጵያዉያን በዘመን አቆጣጠር፤ በሰዓት አቆጣጠር በምግብ አሠራራችን፤ በማዕድ ዙርያ በጋራ መቅረባችን፤ ከ85 በላይ ቋንቋ በሚነገርባት የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችን ባቀፈች ኢትዮጵያ፣ ከዉጭዉ ዓለም ለየት ከሚያደርጋት መለያዎችዋ መካከል ጥቂቶቹ ነገሮች ናቸዉ። በተለያዩ ብሄር ብሄሮች ዘንድ የሚታየዉ የምርቃት ፣ የዕርቅ ሥነ-ሥርዓት ፣ ባህልና ወጉም ያማረ መገለጫዋ ነዉ። በዕለቱ ዝግጅታችን ስለ አዲስ ዓመት አከባበር ሁለት ባህላዊ ሙዚቀኞችን አንድ የሥነ-ጽሑፍ ባለሞያን አነጋግረን ቅንብር ይዘናል የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች