የአይሁዳዉያን ጭፍጨፋ መታሰቢያ በአዲስ አበባ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአይሁዳዉያን ጭፍጨፋ መታሰቢያ በአዲስ አበባ

በጀርመን የናዚ መንግሥት ዘመን በይሁዲዎች ላይ በጅምላ የተካሄደው ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስነ ስርዓት ዛሬ ተዘክሯል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:31

የአይሁዳዉያን ጭፍጨፋ መታሰቢያ በአዲስ አበባ


ሥርዓቱ በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የተመድ ዋና ፀሐፊ ባን ጊ ሙን እለቱን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ተደምጦ፤ ዝግጅቱ በጀርመንንና በእስራኤል አምባሳደሮች ንግግር ተጠናቆአል። ቦታዉ ላይ የነበረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic