የአየርላንድ ህዝበ ዉሳኔ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአየርላንድ ህዝበ ዉሳኔ

አየርላንድ በብዙ ስጋት የተጠበቀዉን ህዝበ ዉሳኔ አካሂዳ የኅብረቱን አዲስ አካሄድ መቀበሏ የሰሞኑ የአዉሮጳ መልካም ዜና ነዉ።

default

የአየርላንዱ ጠ/ሚኒስትር

በአየርላንድ ህዝብ ዘንድ ብዙም ተወዳጅ እንዳልሆኑ የሚነገርባቸዉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርያን ኮን ምናልባትም ራሳቸዉ ለሊዝበኑ ዉል ዳግም መዉደቅ ምክንያት ሊሆን ይችላሉም ተብሎ ተፈርቶ ነበር። በተቃራኒዉ ቅዳሜ ዕለት እሳቸዉ ይዘዉ የቀረቡት ዜና መላዉ የኅብረቱን አራማጆች ያስደሰተና እፎይም ያሰኘ ሆኗል።

ገበያዉ ንጉሤ/ሸዋዬ ለገሠ/

ተክሌ የኋላ