የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ምርጫ ፣ የሽብር ጥቃት ስጋት በጀርመን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ምርጫ ፣ የሽብር ጥቃት ስጋት በጀርመን

በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ስራውን የጀመረው አዲሱ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፖላንዳዊውን Jerzy Buzek ን ፕሬዝዳንቱ አድርጎ መርጧል ። Jerzy Buzek ከአውሮፓ ህብረት ሶሶት ግዙፍ ተቋማት አንዱ የሆነውን የአውሮፓ ህብረት ፓርላማን በመምራት የመጀመሪያው የምስራቅ አውሮፓዊት አገር ዜጋ ናቸው ።

default

Jerzy Buzek

በዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዝዳንት ምርጫን እንመለከታለን ። የፊታችን መስከረም አጠቃላይ ምርጫ የምታካሂደው ጀርመን ምርጫውን አስታኮ ሊፈፀም ይችላል ተብሎ የተሰጋ የሽብር ጥቃትን ለመከላከል ከወዲሁ ተዘጋጅታለች ። የሀገሪቱ የፀጥታ ባለስልጣናት ጥቃቱን ለመመከት የነደፉትን ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ነው ።

ሂሩtት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ