የአውሮፓው ኅብረት እገዳ በሶሪያ ባለስልጣናት ላይ፣ | ዓለም | DW | 10.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአውሮፓው ኅብረት እገዳ በሶሪያ ባለስልጣናት ላይ፣

ባለፉት ሳምንታት ሶሪያውያን፤ የአስቸኳይ ሁኔታ አዋጅ እንዲነሳ፤ ዴሞክራሲያዊ ለውጥም እንዲደረግ አደባባይ እየወጡ ድምጻቸውን ቢያሰሙም ጦር ኃይሉ እስካሁን ፤

default

የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሺር ኧል አሰድ በስተቀኝ ዳር ፤ ታናሽ ወንድማቸው ማኼር ኧል በሺር ከመሃል፤

በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ገለጣ፤ ከ 600 በላይ የፖለቲካ ተቃውሞ ቡድኖች ደግሞ ከ 700 በላይ ሶሪያውያን መገደላቸውን አስታውቀዋል። ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ፤ የአውሮፓው ኅብረት በዛሬው ዕለት በሶሪያ ከፍተኛ ባለሥልጣንት ላይ እገዳ አስተዋውቋል። ለዕለቱ ሥርጭት፣ ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ፤ ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ