የአዉሮጳ ኅብረት ጉባዔ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአዉሮጳ ኅብረት ጉባዔ

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት መሪዎች ትናንት የጀመሩትን ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።መሪዎቹ ከሚነጋገሩባቸዉ ሁለት ትላልቅ ጉዳዮች የስደተኞችን ይዞታን በሚመለከተዉ ላይ መጠነኛ መግባባት አሳይተዋል።


ብሪታንያ የሕብረቱ አባል እንደሆነች ለመቀጠል ያቀረበችዉን ቅድመ-ግዴታ ግን ጉባኤተኞች እስካሁን በመቀበልና ባለመቀበል ለሁለት ተከፍለዋል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ገበያዉ ንጉሴ


ነጋሽ መሃመድ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic