የአንድነት ፓርቲ የ 3 ወራት ሰላማዊ እንቅሥቃሴ ግምገማ | ኢትዮጵያ | DW | 03.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ፓርቲ የ 3 ወራት ሰላማዊ እንቅሥቃሴ ግምገማ

አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትኅ ፓርቲ፤ ባለፉት 3 ወራት ፣ «የሚሊዮኖች ድምፅ ለነጻነት» በሚል መሪ ቃል ያካሄደው

የህዝብ ሰላማዊ እንቅሥቃሴ ውጤታማ ነበረ ሲል አስታውቋል። የአንድነት ለዴሞካራሲ ና ፍትኅ ፓርቲና የ 33 አቤቱታ ፈራሚ ፓርቲዎች የአመራር አባላት፤ ዛሬ በጽ/ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ህዝባዊ ንቅናቄው በአሥርና እንግልት የታጀበ ነው ቢሉም ፣ የሚፈለገውን ግብ መምታቸውን ዓላማቸውን ማሳካታቸውን ነው ያሳወቁት።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic