1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአንድነት ሊቀመንበር የጤና ጉዳይ

በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ መታመማቸዉንና ከወህኒ ቤት ዉጭ ህክምና ማግኘት እንዳልቻሉ እናታቸዉ አስታወቁ።

default

የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ስዬ አብርሃ የወ/ሪት ብርቱካንን መታመም ፓርቲያቸዉ መስማቱን፤ ህክምና እንዲያገኙም ፓርቲዉ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋ እየተነጋገረ መሆኑን አስረድተዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ