የአትላንታዉ የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ስብሰባ | ዓለም | DW | 14.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአትላንታዉ የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ስብሰባ

የዓለም አቀፉ የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ለሦስት ቀናት በዩኤዝ አሜሪካ አትላንታ ያካሄዱት ስብሰባ ትናንት እሁድ ተጠናቆአል። የሕግ ባለሞያዎቹ ስምንት ቦታ ተከፋፍለዉ ሲታገሉ የነበሩ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ተዋኅደዉ በአንድነት እንዲታገሉ የሚያደርግ መሆኑ፤

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:57

የአትላንታዉ የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ስብሰባ

 

እንዲሁም ኢትዮጵያ ዉስጥ ለፍትሕ፤ ለነጻነትና ለእኩልነት ከሚታገሉ ሌሎች ብሔረሰቦችም ጋር አብሮ ለመታገል መወሰኑን ወኪላችን መክብብ ሸዋ የላከልን ዘገባ ያሳያል። የዓለም አቀፉ የኦሮሞ ሕግ ባለሞያዎች ስብስብ  ረዘም ላሉ ጊዜያቶች አንድነት ለመፍጠር ዝግጅቶች ከተደረጉ በኋላ የመጀመርያዉ ጉባዔ ከ 15 ቀናት በፊት ለንደን ብሪታንያ ላይ አካሂዶ እንደነበር ይታወሳል። ዝርዝር ዘገባዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።   


መክብብ ሸዋ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic