የአምዓቱ የልማት ግብ | ጤና እና አካባቢ | DW | 10.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአምዓቱ የልማት ግብ

የእናቶች ጤና ለመጠበቅ፤ እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን ነፍሳቸዉን ለመታደግ የታቀደዉ የተመድ የአምዓቱ የልማት ግብ መሳካቱ እያሳሰበ ነዉ።

default

የሴራሊዮን እናቶችና ህፃናት

በርካታ አዳጊ አገራት ይህን የልማት ግብ ለማሳካት የሚረዷቸዉን የተለያዩ ስልቶችና ፕሮጀክቶች ቀርፀዉ ቢንቀሳቀሱም ሙሉ በሙሉ ከታሰበዉ ለመድረስ ቀሪዎቹ አምስት ዓመታት አጭር መስለዉ ነዉ የሚታዩት።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ