የአምቦ መስመር ዝግ ነዉ | ኢትዮጵያ | DW | 27.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአምቦ መስመር ዝግ ነዉ

ትናንት በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ አስራ-አምስት ሰዎች መገደላቸዉ እና 20 መቁሰላቸዉ ተዘግቦ ነበር። የምዕራብ ኦሮሚያ ከተማ አምቦን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘዉ የመኪና መንገድ ዛሬም ተዘግቶ ነዉ የዋለዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:02 ደቂቃ

የአምቦ መስመር ዝግ ነዉ

 በአምቦ ከተማ ወጣቶች እና በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ፀጥታ አስከባሪዎች መካከል ትናንት በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ አስራ-አምስት ሰዎች መገደላቸዉ እና 20 መቁሰላቸዉ ተዘግቦ ነበር። ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ ለመጓዝ የሞከረዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር መንገድ በመዘጋቱ ከግማሽ መንገድ ለመመለስ ተገድዷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic