የአሜሪካ ጥቁሮች ቤተ-መዘክር | ዓለም | DW | 30.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካ ጥቁሮች ቤተ-መዘክር

ቤተ መዘክሩን ለማሠራት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ  ወጪ ሆኖበታል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56

የአፍሮ-አሜሪካ ሙዚየም

የዩናይትድ ስቴትስ ጥቁር ዜጎችን ታሪክ፤ ባሕል፤ በባርነት ዘመን ይፈፀምባቸዉ የነበረዉ ግፍና የአሁን አኗኗራቸዉ የሚታወስበት ብሔራዊ ቤተ-መዘክር ወይም ሙዚየም ዋሽግተን ዲሲ ዉስጥ ሰሞኑን ተመርቆ ተከፈተ። በመክፈቻዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦቦማ፤ የቀድሞ ፕሬዝደንቶች፤ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ሰዎች ተገኝተዋል። ቤተ መዘክሩን ለማሠራት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ  ወጪ ሆኖበታል። የዋሽግተን ዲ ሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለዉ
 

Audios and videos on the topic