የአሜሪካን ሴኔት የተቀበለዉ ደንብ | ዓለም | DW | 01.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካን ሴኔት የተቀበለዉ ደንብ

ትናንት ለሊት የተደረሰበት ስምምነት በሃብታሞች ላይ የግብር ጭማሪ የሚያደርግ ሲሆን መካከለኛው ገቢ ላላቸው ደግሞ ግብር እንዲቀነስ ያደርጋል ።

የአሜሪካን የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ወይም ሴኔት አሜሪካን ዳግም ወደ የኤኮኖሚ ኪሳራ እንዳትገባ ያደርጋል የተባለውን ስምምነት ትናንት ለሊት ተቀበለዉ ። ትናንት ለሊት የተደረሰበት ስምምነት በሃብታሞች ላይ የግብር ጭማሪ የሚያደርግ ሲሆን መካከለኛው ገቢ ላላቸው ደግሞ ግብር እንዲቀነስ ያደርጋል ። ከዚህ በተጨማሪም የመንግሥት በጀትም ቢያንስ ለሚቀጥሉት 2 ወራት እንዳይቀነስ ያደርጋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic