የአሜሪካን ሪፖብሊካን ፓርቲ እጩዎች ማንነት | ዓለም | DW | 03.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካን ሪፖብሊካን ፓርቲ እጩዎች ማንነት

የሪፖብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ሚት ራምኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንታዊው እጩ-ፓል ራያን ማን ናቸው?

የዮናይትድ እስቴትስ የሪፖብሊካኑ ፓርቲ ጉባኤ ሚት ራምኒን እና ፓል ራያንን በሬፖብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እና በምክትል ፕሬዚዳንታዊ እጩነት መርጦ ባለፈው ሳምንት አጠናቋል። ለመሆኑ የሪፖብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ሚት ራምኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንታዊው እጩ ፓል ራያን ማን ናቸው? ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን ካሸነፉ ወደ ተግባር ሊመነዝሩ ያዘጋጅዋቸው እቅዶችስ ምን ይመስላሉ? የዋሽንግተን DC ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ የላከልንን ዘገባ እንሆ፤

አበበ ፈለቀ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic