የኔቶና የባህረ ሰላጤ ሀገሮች ምክክር | ዓለም | DW | 24.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኔቶና የባህረ ሰላጤ ሀገሮች ምክክር

የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፤ ኔቶ በዛሬው ዕለት በባህሬን ከተማ ከባህረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት አባል መንግስታት ጋር የአንድ ቀን ጉባዔ አካሄደ። ኔቶ በሜድትሬንያን ባህር አካባቢ ካሉት ሀገሮች ጋር ቀደም ሲል የመሰረተውን ዓይነቱን ትብብር ወደፊት ወደ ባህረ ሰላጤው ሀገሮች የማስፋፋት ዕቅድ አለው።

የኔቶ ዋና ጸሀፊ ያፕ ደ ሆፕ ሼፈር

የኔቶ ዋና ጸሀፊ ያፕ ደ ሆፕ ሼፈር