የነብዩ መሐመድ ልደት | ኢትዮጵያ | DW | 26.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የነብዩ መሐመድ ልደት

የነብዩ መሐመድ 1448ኛ ዓመት የልደት በዓል ዛሬ በተለያዩ አገራት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ።

default

የጥንታዊ መስጊድ ጽሑፍ

በአዲስ አበባ በአደባባይ የተለየ ዝግጅት ባይኖርም አማንያኑ በየቤታቸዉ በአሉን እያከበሩ እንደሚገኙ ወኪላችን ከስፍራዉ ከላከልን ዘገባ ለመረዳት ችለናል። በተመሳሳይ በዓሉ በአስመራም በተለይ የሃይማኖት አባቶች፤ የመንግስት ባለስልጣናት፤ በከተማዋ የሚኖሩ የዉጭ አገራት ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች በተገኙበት በታላቁ ጃም ኩለፋ አራሺዲን መስጊድ በደማቅ ስርዓት ተከብሯል።

ጌታቸዉ ተድላ/ጎይቶም ቢሆን

ሸዋዬ ለገሠ