1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቴክኒዎሎጂ ሽግግርና አዳጊ ሀገራት

በርካታ አዳጊ ሀገራት ዘመን ያለፈበትን ቴክኒዎሎጂ ወደጎን በመተዉ ወደዘመናዊዉና ዲጂታል ወደሚባለዉ ለመሸጋገር ጥረታቸዉን አጠናክረዋል።

default

የፀሐይ ኃይል ማመንጫ በቻይና

ተንቀሳቃሽ/Mobile/ መገናኛ ቴክኒዎሎጂን በሚመለከት በኢንዱስትሪ ከበለፀጉት ሀገራት ይልቅ በርካታ በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ወደፊት ተራምደዋል። በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ከአዲሱ ቴክኒዎሎጂ ባሻገር የኃይል እጥረት ዋነኛ የልማት እንቅፋት እንዳይሆን ያሰጋል። ለዚህም በመገናኛዉ ዘርፍ የታየዉ የቴክኒዎሎጂ ሽግግር የኃይል ማመንጫ ስልቶች ላይም ቢዉል እንደሚበጅ ነዉ የሚገለፀዉ።

Helle Jeppesen

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ