የታክሲ ረዳት ህይወት | ባህል | DW | 11.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የታክሲ ረዳት ህይወት

የአንድ ታክሲ አሽከርካሪ ረዳት ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይመስላል?

An Ethiopian taxi driver transport live chickens as shops and taxi's start to operate again in the capital, Addis Ababa , Monday June 13, 2005, following last weeks violence.The Ethiopian government rejected an opposition offer to resume a peace deal Monday, with a spokesman saying the agreement reached last week had too many preconditions following a week of violence. (AP Photo/Karel Prinsloo)

መቼም ሁላችንም በታክሲ ተሳፍረን ከአንድ ወደ ሌላ ቦታ ተጉዘናል። በብዛት ታክሲ ስንሳፈር ወጣት ወንዶች የታክሲ አሽከርካሪ ረዳቶች ያጋጥሙናል። ከነሱ ጋ ሒሳብ ከመለዋወጥ ውጪ ህይወታቸው ምን እንደሚመስል ለአፍታ አስበነው ይሆን?  በዚሁ ስራ የተሰማሩ ሶስት ወጣቶች ስለስራቸው እና ኑሮዋቸው አጫውተውናል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic