የተከሳሾች ብይን | ኢትዮጵያ | DW | 19.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተከሳሾች ብይን

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት፤ የመጨረሻ ብይን ሰጠ።

default

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት፤ የፌደራሉ አቃቤ ህግ ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመጣል አሲረዋል፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ጋርድ የተሰኘ ፓርቲ በህቡዕ በማቋቋም ግንቦት ሰባት ከተሰኘዉ ንቅናቄ ጋ በመተባበር በአገሪቱ መከላከያ ኃይል ላይ አፍራሽ ቅስቀሳ በማካሄድ ጉዳት አድርሰዋል፤ ሲል ክስ የመሠረተባቸዉን ተከሳሾች ጉዳይ መርምሮ ዛሬ የመጨረሻ ብይን ሰጥቷል።

በክሱ መዝገብ ከተካተቱት 46ተከሳሾች ዉስጥም ተይዘዉ ችሎት በቀረቡት 26ቱ ላይ የጥፋተኝነት ብይን አሳልፏል።

ታደሰ እንግዳዉ /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለስ