የተቃውሞ ፓርቲዎችና በዚህ ወር ያቀዷቸው ሰላማዊ ሰልፎች | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የተቃውሞ ፓርቲዎችና በዚህ ወር ያቀዷቸው ሰላማዊ ሰልፎች

3 የተቃውሞ ፓርቲዎች፤ በተለያዩ ጊዜያት ሊያደርጓቸው የነበሩ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎች፤ በመንግሥት በኩል መደናቀፋቸውን ገልጸው፤

በዚህ በመስከረም ወር ሊያከናውኑ ማቀዳቸውን ገልጸዋል። በዚሁም መሠረት ሰማያዊ ፓርቲ ለመስከረም 12 ፤ አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትኅ ፣ ለመስከረም 19፤ የኢትዮጵያ ራእይ ፓርቲ ለመስከረም 26 በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እቅድ እንዳላቸው አስታውቀዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic