የተመ የጸጥታ ምክር ቤትና ደቡብ አፍሪቃ | አፍሪቃ | DW | 03.04.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የተመ የጸጥታ ምክር ቤትና ደቡብ አፍሪቃ

ደቡብ አፍሪቃ ካለፈው ሰኞ ወዲህ በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱን ፕሬዚደንትነት ስልጣን ይዛለች። ደቡብ አፍሪቃ በዚሁ በአስራ አምስቱ የምክር ቤቱ አባል ሀገሮች መካከል በዙር በሚያዘውና አንድ ወር በሚቆየው የስልጣን ዘመንዋ አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች የምክር ቤቱን ትኩረት እንዲያገኙ መጣርዋ አይቀርም ተብሎ ይጠበቃል።

ደቡብ አፍሪቃዊው አምባሳደር ዱሚሳኒ ኩማሎ

ደቡብ አፍሪቃዊው አምባሳደር ዱሚሳኒ ኩማሎ