1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የብሪታንያ ምርጫ ዉጤት

ትናንት በታላቋ ብሪታንያ በተካሄደዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ በአጥጋቢ ሁኔታ በሰፊ ልዩነት ያሸነፈ ፓርቲ ባይኖርም ወግ አጥባቂዎቹ በመጠነኛ ብልጫ ማሸነፋቸዉ ይፋ ሆኗል።

መረጃዎች እንደሚያመለክቱትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዴቬድ ካምሮን የሚመራዉ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ከተጠበቀዉ በላይ ነዉ ድምፅ ያገኘዉ። ሽንፈት የገጠማቸዉ የሌበር ፓርቲ እና የሊበራል ዴሞክራት ፓርቲ መሪዎችም በፈቃዳቸዉ ስልጣናቸዉን መልቀቃቸዉን ይፋ አድርገዋል። ከሎንዶን ድልነሳ ጌታነህ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic