የባራክ ኦባማ የመጀመሪያ አመት | ዓለም | DW | 19.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የባራክ ኦባማ የመጀመሪያ አመት

ፕሬዝዳንቱ በምርጫ ዘመቻቸዉና ሥልጣን በያዙበት ወቅት ሊሠሩት ካቀዱትና ቃል ከገቡት መካካል ብዙዎን ገቢር አላደረጉም

default

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ባለፈዉ አንድ አመት ዉስጥ ያከናወኑት ተግባር የተጠበቀዉን ያሕል እንዳልሆነ እየተነገረ ነዉ።ኦባማ ሥልጣን የያዙበትን አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ የተደረጉ አንዳድ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ፕሬዝዳንቱ በምርጫ ዘመቻቸዉና ሥልጣን በያዙበት ወቅት ሊሠሩት ካቀዱትና ቃል ከገቡት መካካል ብዙዎን ገቢር አላደረጉም።ሥልጣን በያዙበት ወቅት የነበራቸዉ የሕዝብ ድጋፍም አሁን አሸቆልቋል።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝሩን ልኮልናል።

Abebe Feleke

Negash Mohammed

Hirut Melesse

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች