የባለርዕይ የወጣቶች ማህበር እና ዓላማው | ባህል | DW | 11.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የባለርዕይ የወጣቶች ማህበር እና ዓላማው

ባለርዕይ የወጣቶች ማህበር በኢትዮጵያ የሚታዩ የወጣቶች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ መንግሥት፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲያበረክቱ ጠየቀ።

Junge Menschen_DPA.jpg Mehrere Mädchen sind in der Nähe der Stadt Weldiya in der nördlichen Provinz Amhara auf einer Passstraße in den Bergen auf dem Weg zum Schulunterricht (Foto vom 17.11.2005). Die Kinder in Äthiopien,die außerhalb der großen Städte wohnen, müssen oftmals lange Schulwege in Kauf nehmen. 85 Prozent der Äthiopier leben auf dem Lande. Insgesamt so schätzt UNICEF erhalten nur etwa 40 Prozent der Kinder eine schulische Ausbildung. Obwohl es eine allgemeine Schulpflicht gibt, müssen gerade Mädchen oft zu Hause helfen und bleiben deswegen der Schule fern. Foto Thomas Schulze +++(c) dpa - Report+++

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገራቸው ከጥቂት ቀናት በፊት ስብሰባ ያካሄደው የማህበሩ ምክር ቤት አመራር አባላት እንደገለጹት፡ ማህበሩ በተለይ ኢትዮጵያዊ አንድነትን የመገንባት ዓላማ አንግቦ ነው የተነሳው ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic