የባህል መድረክ | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 09.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የባህል መድረክ

« በፖለቲካ እና በቀለም፤ በዘር ጉዳይ ከሆነ አይሁዳዉያን ከሌሎች ነጮች ይልቅ ግልፅ ሆነዉ ነዉ ያገኘኋቸዉ። ምናልባት እነሱም ከዚህ ቀደም በዘረኝነት ጉዳይ ሌሎቹ ተጠቂዎች ስለነበሩ ይሆናል»

የቀድሞዉ የደቡብ አፍሪቃ ፕሪዚደንት የጥቁር ህዝቦች ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ በደቡብ አፍሪቃ ተሰደዉ የገቡትን አይሁዳዉያን በተመለከተ የተናገሩት ነበር። ሁለተኛዉን የዓለም ጦርነት፤ እና የዘር መድሎ ና ግፍ ጭፈቸፋን በመሸሽ አይሁዳዉያን በተለያዩ አለማት ተሰደዋል። በለቱ ዝግጅታችን ከጀርመን ወደ ደቡብ አፍሪቃ ስለተሰደዱት የጀርመን አይሁዳዉያን ታሪክ የተጠናከረውን የድምፅ ዘገባ ማድመጥ ይችላሉ።

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic