የቅ/ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ ተማሪዎች አድማ | ኢትዮጵያ | DW | 26.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቅ/ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ ተማሪዎች አድማ

የቅድስት ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከኮሌጁ አስተዳደር በደል እንደደረሰባቸው እና የአካዳሚ ነፃነታቸው ገደብ አርፎበታል በሚል ተቃውሞ የትምህርት ማቆም አድማ አደረጉ።

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገረው አንድ የኮሌጁ ተማሪ እንደገለጸዉ፡ ኮሌጁ ተማሪዎቹ ወደትምህርት ገበታቸው እስኪመለሱ ድረስ ኮሌጁ ለተማሪዎቹ ምግብ ማቅረቡን በማቋረጡ ሦስት ተማሪዎች በረሀብ የተነሳ ሐኪም ቤት ገብተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic