የቅርስ ጥበቃ በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 04.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የቅርስ ጥበቃ በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ቅርጽ ባለአደራ ማኅበር በሀገሪቱ በታሪክ ቅርስነት የተመዘገቡትን በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ያሉትን ጥንታዊ ቤቶች እንዲጠበቁ ጥረት ቢያደርግም በርካቶች እየፈረሱ መሆኑ ተመለከተ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:09

የቅርስ ጥበቃ በኢትዮጵያ

ጥረቱ የተረፉትን ለማዳን እንደመሆኑ በመንግሥት በኩል የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የኢትዮጵያ ቅርፅ ባላደራ ማኅበር የቦርድ የበላይ ጠባቂ በመሆን መመረጣቸዉ። ርዕሰ ብሔር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የሀገር መገለጫ የሆኑ ቅርሶቻችን ከጉዳት ለመታደግ ከመንግሥት ድርሻ በተጨማሪ ማኅበሩ ኃላፊነት ተጥሎበታል ማለታቸዉ ተገልጾአል። በኢትዮጵያ ቅርስ የሀገር ኃብት እንዲሁም ታሪክ መሆኑ ትኩረት ማግኘቱም ነዉ የተመለከተዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ
ነጋኅ መሃመድ

Audios and videos on the topic