1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የስነምግባር ወይስ የኤኮኖሚ ችግር

ምክንያቱ የኤኮኖሚ ችግር፤ የሞራል ዝቅጠት ይሁን ወይስ የነባር ባህል መበላሸት፤

default

በተለያዩ አካባቢዎች ትንሽ የማይባሉ ኢትዮጵያዉያን ራሳቸዉንም ኅብረተሰቡንም በተለይም ደግሞ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ታዳጊ ወጣቶችን ለአጓጉል ምግባር እያጋለጧቸዉ ይገኛሉ። እንዲህ ዓይነቱ ነገር በተለይ በዚህ መድሃኒት አልባ የሆነ በሽታ በተሰራጨበት ወቅት መባባሱ የሚያደርሰዉ ችግር፤ በአካልና በባህል ብቻ የሚወሰን አይደለም፤ በህይወትም ጭምር እንጂ። እንዲህ ያለዉ ምግባር ከሚፈፀምባቸዉ አካባቢዎች አንዱ ድሬደዋ ነዉ። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአሔር ምሳሌ አለዉ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ