የስታርት መፅደቅና የኦባማ ደስታ | ዓለም | DW | 23.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የስታርት መፅደቅና የኦባማ ደስታ

ኦባማ የዉሉን መፅደቅ የኑክሌር ሥጋትን ለማስወገድ ለሚደረገዉ ጥረት ጥሩ እርምጃ ብለዉታል።ታዛቢዎች በአይን ደግሞ ለኦባማ መስተዳድር የዉጪ መርሕ ታላቅ ድል ነዉ

default

ሴናተር ጆን ኬሪ ስለ ዉሉ ጠቃሚነት ሲያስረዱ

የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ-መወሰኛ ምክር ቤት የስልታዊ ጦር መሳሪያ ቅነሳ ዉልን (START-በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) ማፅደቁን የሐገሪቱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ መልካም እርምጃ በማለት አወደሱት።የዩናይትድ ስቴትስና የሩሲያ መሪዎች የፈረሙትን ዉል የወግ አጥባቂዎቹ የአሜሪካ የሪፐብሊካን ፓርቲ እንደራሴዎች ላለማፅደቅ ሲያንገራግሩ ነበር።ከብዙ ድርድር በሕዋላ ትናንት ግን ዉሉ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል።ኦባማ የዉሉን መፅደቅ የኑክሌር ሥጋትን ለማስወገድ ለሚደረገዉ ጥረት ጥሩ እርምጃ ብለዉታል።ታዛቢዎች በአይን ደግሞ ለኦባማ መስተዳድር የዉጪ መርሕ ታላቅ ድል ነዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ