የሲየራ ልዮን ምርጫና የሴቶች ተሳትፎ | አፍሪቃ | DW | 28.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የሲየራ ልዮን ምርጫና የሴቶች ተሳትፎ

አጠቃላይ ምርጫ በቅርቡ በሚካሄድባት ሲየራ ልዮን ውስጥ ሴቶቹ የሀገሪቱ ዜጎች ለመመረጥና በውሳኔ ሰጪው የፖለቲካ መድረክ ለመሳተፍ ያላቸው ዕድል ምን ይመስላል? ለዚሁ ጥያቄ መልስ ለማግኘት ለሴቶች መብት የሚሟገተው መንግስታዊ ያልሆነውን «ሀምሳ-ሀምሳ» በሚል መጠሪያ የሚታወቀውን ቡድን የሚመሩትን ሲየራ ልዮናዊትዋ ምሁር ዶክተር ኔማት ኤሹን ባይዳንን አነጋግሬአቸዋለሁ።

አንዲት የሲየራልዮን ዜጋ

አንዲት የሲየራልዮን ዜጋ