የሲቪክ ማኅበራት የሰላም እና እርቅ እንቅስቃሴ | ኢትዮጵያ | DW | 26.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሲቪክ ማኅበራት የሰላም እና እርቅ እንቅስቃሴ

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ 25 የሲቪክ ማኅበራት ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ዳላስ ከተማ ባካሄዱት ዉይይት የኢትዮጵያን ሰላም ለማረጋገጥ ለወደፊቱ የሲቪክ ማኅበረሰቡን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56

በተለያዩ ኃይሎች መካከል እርቅ ለመፍጠር ለመስራት ታስቧል፤

 የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች ትብብር ከሃይማኖት አካላት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ በተለያዩ ኃይሎች መካከል እርቅ እንዲፈጠር ለመሥራት መታሰቡን ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል። ዝርዝሩን መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic