1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ የ"ሰ መ ጉ" መግለጫ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 29 2007

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ በምህፃሩ የ"ሰ መ ጉ" የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮጵያን የጎበኙበትን ድርጊት መነሻ በማድረግ ዛሬ ያወጣውን መግለጫ ለኤምባሲዎች እና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች አሰራጭቶዋል። በአዲስ መዋቅር እየተደራጀ እንደሚገኘ ያስታወቀው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ

https://p.dw.com/p/1GANI
Symbolbild Justitia Justizia
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

ዘጠኝ ገፆች በያዘው መግለጫው በኢትዮጵያ የመብት ተሟጋቾች ግዙፍ የመብት ጥሰት እንደሚደርስባቸው እና የዘፈቀደ እስራት እና ግድያ በሃገሪቱ እየጨመረ መሄዱን አመልክቶዋል። በአሁኑ ጊዜ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በእስር ላይ እንደሚገኙም መግለጫው አክሎ አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ