ነዳጅ ዘይት፣ የተፈጥሮ ጋዝ እና የከሰል ዋጋ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚጨምር የዓለም ባንክ ሰሞኑን ይፋ አደረገ። ይኸው የዋጋ ጭማሪ አዳጊ ሀገራትን እንደሚጎዳ አንድ የኤኮኖሚ ምሁር ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል።
በተለይ፣ ነዳጅ ዘይት የሚወደድበት ሁኔታ በኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍም የኤኮኖሚ ምሁሩ አክለው አስረድተዋል። መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለው።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ