የምድር ነውጥ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 21.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምድር ነውጥ በደቡብ ኢትዮጵያ፣

ከትናንት በስቲያ በደቡብ ኢትዮጵያ በሆሣዕና ከተማ 10 ኪሎሜትር ሰሜናዊ አቅጣጫ በደረሰው የምድር ነውጥ፣ ህንጻዎች ተሠነጣጥቀዋል።

default

ክሥተቱም ባካባቢው ፍርሃትን አሳድሯል። ነገር ግን፣ በሰው ህይወትም ሆነ በንብረት ላይ ስለደረሰ የጉዳት መጠን እስካሁን ማወቅ አልተቻለም። ንዝረቱ እስከጂማ ዘልቆ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ በ Richter መለኪያ 5,3 እንደነበረ ታውቋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ