የማደጋስካር ወቅታዊ ሁኔታ | ኢትዮጵያ | DW | 18.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የማደጋስካር ወቅታዊ ሁኔታ

ከማዳጋስካሩ ፕሬዝዳንት ማርክ ራቫሎማና ጋር ለወራት ከተካሄደ የስልጣን ሽኩታ በኃላ የማደጋስካር ተቃዋሚ ቡድን መሪ አንድሬ ራጆሊና በትረ መንግስቱን ጨብጠዋል ።

default

አንድሬ ራጆሊና

ከስልጣን እንዲወርዱ ተቃዋሚዎች የተጠናከረ ዘመቻ ሲካሂዱባቸው የከረሙት ፕሬዝዳንት ማርክ ራቫሎማናና ትናንት ነበረ መንበራቸውን መልቀቃቸውን በይፋ ያሳወቁት ። በወቅትም ስልጣኑን ለወታደሩ ማስረከባቸውን ነበር የተናገሩት ። ይሁንና ወታደሩ ስልጣኑን ለተቃዋሚው አንድሬ ራጆሊና አስተላልፏል ።

AFP,DPA, Edward George (EIU ) ,EL-Ghassim Wane (AU Spokesman)

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ