የማሊ ውዝግብ እና የተመድ | አፍሪቃ | DW | 18.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የማሊ ውዝግብ እና የተመድ

አክራሪ ሙስሊም ቡድኖች ለወራት ሰሜን ማሊን ተቆጣጥረዋታል። ለዚሁ ቀውስ መፍትሄ ማግኘት የተሳነው የማሊ የሽግግር መንግስትም አለም አቀፍ ተዋጊ ጦር እንዲላክለት ሲጠይቅ ይኸው ብዙ ወራት አልፈዋል።

ይኸው የማሊ ጥያቄ በመጪው አርብ በመዲናዋ ባማኮ የሚካሄደው የመፍትሔ አፈላላጊ ጉባኤ ላይ ዋነኛ መወያያ ርዕስ እንደሚሆን ይጠበቃል። የተመድ እና የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች እንዲሁም የአፍሪቃ ህብረት እና የምዕራብ አፍሪቃ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ በምህፃሩ ፣የኤኮዋስ ተወካዮች በጉባዔው ተሳታፊዎች ይሆናሉ።

ፔተር ሂለ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic