የማሊ ሙዚቀኞችና አስቸጋሪዉ ግዜ | የባህል መድረክ | DW | 07.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የማሊ ሙዚቀኞችና አስቸጋሪዉ ግዜ

በማሊ የሚታየዉ ቀዉስ ፖለቲካዊ ብቻ ሳይሆን በኤኮኖሚ እና በማህበረሰብም ላይ ከባድ ጫናን አሳድሮአል። በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ላይ የሚገኙ የማሊ ተወላጆች በተለይ ሙዚቀኞች ትልቅ ችግር ላይ ወድቀዋል። የፈረንሳይ ጦር በያዝነዉ የጎርጎረሳዉያኑ 2013 ዓ,ም ጥር 11 በሰሚናዊ ማሊ እስላማዊ አማጽያንን መዉጋት እንደጀመረ፤ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ ደንብን መጣሉ ይታወሳል።

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic