የመድረክ ጉባዔና የመኢአድ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 25.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረክ ጉባዔና የመኢአድ መግለጫ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮቾ ጣልቃ ገብቷል በሚል ከሙስሊሙ ማህበረሰብ በኩል የተነሳውን ተቃውሞ መነሻ አድርጎ የተወሰዱ እርምጃዎችን በመቃወም መግለጫ ሰጥቷል ።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያው አንድነት መድረክ የተሰኘው ትልቁ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ ራሱን ወደ ግንባርነት አሳደገ ። ፓርቲው እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው አባል ፓርቲዎች ሰሞኑን ባደረጉት ጉባኤ ላይ ነው ። በሌላ በኩል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮቾ ጣልቃ ገብቷል በሚል ከሙስሊሙ ማህበረሰብ በኩል የተነሳውን ተቃውሞ መነሻ አድርጎ የተወሰዱ እርምጃዎችን በመቃወም መግለጫ ሰጥቷል ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ሒሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic