የመንገድ ግንባታና ማሻሻያ ስራ | ይዘት | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

የመንገድ ግንባታና ማሻሻያ ስራ

የኢትዮጵያ የመንገድ ባለሥልጣን በአምስት ዓመቱ የመንገድ ልማት መርሀግብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል 6,000 ስድስት ሺህ ኪሎሜትር የመንገድ ግንባታ፡ ጥገና እና የማሻሻያ ስራ ማከናወኑን አስታወቀ።የ ከ 2002 እስከ 2007 ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ 15,000 ኪሎሜትር የሚጠጋ መንገድ ለመገንባት፡ ለመጠገን እና ለማሻሻል ዕቅድ እንዳለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ያነጋገራቸው ሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ ሳምሶን ወንድሙ አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic