የመብራት፡ የውኃ፡ የስልክ ክፍያ አገልግሎት | ኢትዮጵያ | DW | 22.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመብራት፡ የውኃ፡ የስልክ ክፍያ አገልግሎት

የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ባለፈው ሣምንት እንዳስታወቀው፡ የመብራት፡ የውኃ እና የስልክ አገልግሎት በአንድ ደረሰኝ ብቻ የሚከፈልበት አውታር ተዘረጋ። ይኸው የተጠቃሚውን ደንበኛ እንግልት ለመቀነስ ያስችላል የተባለው አገልግሎት ለሦስት ዓመት ተኩል ብቻ ለግል ባለሐብቶች መሰጠቱን ሚንስትሩ ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስረድተዋል።ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic