የሀገር አቀፍ የወጣቶች ማህበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 09.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሀገር አቀፍ የወጣቶች ማህበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ

በአንድ ዓመት ውስጥ ተግባራዊ የሚሆን አንድ ሀገር አቀፍ የወጣቶች ማህበራት ፌዴሬሽንን መመስረት የሚያስችል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ተቋቋመ።

ወጣት ኢትዮጵያውያን

ወጣት ኢትዮጵያውያን

ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ በዘለቀው ውይይት ላይ ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከወጣቶቹ በርካታ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ በስብሰባው የተካፈሉ አንዳንድ ወጣቶችን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

AA, SL