1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መመረቅ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2008

በሀዋሳ የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ። በኢንዱስትሪው ፓርክ የሚከናወነው የማምረት ስራ ወደ ውጭ የሚላከውን ንግድ በማሳደጉ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/1JOMW
Äthiopien Eröffnung Industriepark Industrial Park in Hawassa
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

ፓርኩ በሁለት ፈረቃ ለስድሳ ሺህ ኢትዮጵያውያን የስራ ቦታ የሚፈጥር ሲሆን፣ በዓመት አንድ ቢልዮን ዶላር ገቢ ያመነጫል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ