ዓለም አቀፍ የስነ ተፈጥሮ ስብሰባ በሮማ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 09.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ዓለም አቀፍ የስነ ተፈጥሮ ስብሰባ በሮማ

በኢጣልያ መዲና በሮማ ከተማ በሚገኘው ግሬጎርያን ጳጳሳዊ ዩኑቨርሲቲ እና በዩኤስ አሜሪካ በኢሊኖይ የኖትረዳም ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያዘጋጁትና በቫቲካን የባህል ጳጳሳዊ ምክር ቤት ጥላ ስር ሀገሮች አቀፍ የስነ ተፈጥሮ በዝግ ስብሰባ ሲካሄድ መሰንበቱ አይዘነጋም።

ቻርልስ ዳርዊን

ቻርልስ ዳርዊን

በዚሁ ቫቲካን የተያዘውን አውሮጳዊ 2009 ዓመት የስነ ተፈጥሮ የሳይንስ ጠበብት መታሰቢያ ዓመት ባለችበት ጊዜ በሮማ የተካሄደው ስብሰባ፡ ወኪላችን ተክለእግዚ ገብረየሱስ እንደዘገበው፡ በይበልጥ በዝነኛው የሳይንስ ጠቢብ ቻርልስ ዳርዊን የፍጥረታት መነሻ ከየትና ወዴት በተሰኘው ጽንሰ ሀሳብ ላይ በሰፊው ተወያይቶ ነበር።

AA/NM