ዓለም አቀፍ ርዳታና ሰብአዊ መብቶች | ዓለም | DW | 09.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዓለም አቀፍ ርዳታና ሰብአዊ መብቶች

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ እንቅስቃሴ የሰብአዊ መብት አቀንቃኝ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ሰሞኑን ለዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንዑስ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ መሄዱን ገለጡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:35

ዓለም አቀፍ ርዳታና ሰብአዊ መብቶች

የዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንዑስ ኮሚቴ በምክር ቤቱ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ጉዳይ ኮሚቴ በመባል ይታወቃል። ኮሚቴው ከመካከለኛው የአሜሪካ አህጉር፣ ከአውሮጳ እና ከአፍሪቃ ሦስት ሰዎችን ያነጋገረ ሲሆን፤ ከአፍሪቃ አቶ ኦባንግ ሜቶ ሰዎች በመናገራቸው እና በመጻፋቸው ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚታሰሩ ገልጸዋል። ዝርዝር ዘገባውን መክብብ ሸዋ ከዋሺንግተን ዲሲ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic