ዐቢይ ታዳሽ የኃይል ምንጭ-ፀሐይ፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 10.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ዐቢይ ታዳሽ የኃይል ምንጭ-ፀሐይ፣

ህይወት ላለው አብዛኛው ነገር ምንጭ፣ ሙቀትና ብርሃን ሰጪዋ ፀሐይ ናት።

default

ዝምባብዌ ውስጥ በገጠር አንድ ቤተሰብ የሚጠቀምበት በፀሐይ ኃይል ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ንዑስ አውታር፣

ለተፈጠሮ እንክብካቤ ሲታሰብ፣ ወደፊት አማራጭ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በመሆን ፕላኔታችንን ይታደጋሉ ተብለው ተስፋ ከተጣለባቸው መካከል አንዷ ምናልባትም ዋንኛዋ ፀሐይ ናት ።

ተዛማጅ ዘገባዎች