ፖለቲካውይይት ከአቶ አንዷለም አራጌ ጋር 10 ግንቦት 2010ዓርብ፣ ግንቦት 10 2010በቅርቡ ከእስር የተለቁቁት የቀድሞ የአንድነት ለፍትሕ እና ለዴሞክራሲ (አንድነት)ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዷለም አራጌ ሰሞኑን ጀርመን እየጎበኙ ነው። አቶ አንዱአለም ከፍራንክፈርት ቆይታቸው በኋላ ትናንት በርሊን በደረሱበት ጊዜ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን፣ በዚያ ከሚገኘው የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ጋር ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/2xtZFምስል DW/Y. Hinzማስታወቂያዶይቸ ቬለ ከርሳቸው ጋር ቆይታ አድርጓል። ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ