ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫ | ዓለም | DW | 24.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫ

ጉባኤው በኢትዮጵያ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫ እንዲሁም ሀገሪቱ ምን ዓይነት ሽግግር ማድረግ አለባት በሚሉ ነጥቦችም ላይ ተነጋግሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የጉዞ አቅጣጫ


በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ እና መፍትሄው ላይ ያተኮረ ጉባኤ ዋሽንግተን ዲሲ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተካሂዷል። ትናንት እና ከትናንት በስተያ የተካሄደው ይኽው ጉባኤ በኢትዮጵያ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫ እንዲሁም ሀገሪቱ ምን ዓይነት ሽግግር ማድረግ አለባት በሚሉ ነጥቦችም ላይ ተነጋግሯል። በጉባኤው ላይ የእምነት ተቋማት፣ የሲቪል ማኅበረሰብ እና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ተወካዮች ተገኝተዋል። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።


መክብብ ሸዋ

ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic