ክፍል 40- ጥሩ ፍንጭ | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 40- ጥሩ ፍንጭ

ፊሊፕ እና ፓውላ "ኦፕቲክ-ሽታት" የና ውስጥ አንድ የጨረር ባለሙያን ማነጋገር ፈልገዋል። በዛ ላይ ተጨማሪ መረጃ ከየት እንደሚያገኙም ያውቃሉ።

ፊሊፕ እና ፓውላ በመነፅር እና ማንፀባረቂያ ማምረቻው አንድ ያገኙትን ፍንጭ መመርመር ፈልገዋል። አንድ ቃለ መጠይቅ ለጥያቄያቸው ምላሽ ይሆናል ብለው ያምናሉ። ይሁንና ቃል አቀባዩ ምንም አይነት መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ እንዳልሆነ ነግሮ ፊሊፕ እና ፓውላን ይመልሳቸዋል። ዘጋቢዎቹ በራሳቸው ትጋት ፈልገው የዚህ ምስጢራዊ ድርጊት መስካሪ ይሆናሉ። ከቃል አቀባዩ ይልቅ ፕሮፌሰሩ ለወሬ ፍቃደኛ ናቸው። የዕለት ከዕለት ወሬ የዛሬው መነጋገሪያቸው ነው። የተገጣጠሙ ዓረፍተ ነገሮች በንግግር ቋንቋ እንዴት እንደሆኑ ርዕስ አድርገዋቸዋል።

Downloads