ኬንያና የዓለም ዓቀፍ ወንጀል ችሎት | ዓለም | DW | 09.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ኬንያና የዓለም ዓቀፍ ወንጀል ችሎት

የኬንያ መንግስት ደግሞ የባለስልጣናቱ ጉዳይ በአገር ዉስጥ ፍርድ ቤት እንዲታይ እየጠየቀ ነዉ። ምዕራባዉያን አገራት የኬንያ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት የለዉም እያሉ ነዉ።

default

ግጭቱ

ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ICC ኬንያ ዉስጥ ከአዉሮፓዉያኑ 2007 ምርጫ በኋላ ለተነሳዉ ግጭት ተጠያቂ ያላቸዉን የከፍተኛ ባለስልጣናት ስም ይፋ አድርጎ፤ ሄግ ከሚኘዉ ችሎት እንዲቀርቡ ጠይቋል። የኬንያ መንግስት ደግሞ የባለስልጣናቱ ጉዳይ በአገር ዉስጥ ፍርድ ቤት እንዲታይ እየጠየቀ ነዉ። ምዕራባዉያን አገራት የኬንያ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት የለዉም እያሉ ነዉ። ኬንያ ICC በባለስልጣናቱ ላይ ክስ መመስረቱን ተከትሎ ከአባልነት ለመዉጣት በየደረጃዉ ስታስተባብር ቆይታለች። ሸዋዬ ለገሠ ናይሮቢ የሚገኘዉ ወኪላችን ዘሪሁን ተስፋዬን በጉዳዩ ላይ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዘሪሁን ተስፋዬ

ሸዋዬ ለገሰ