ካንሰርም ይድናል! | ጤና እና አካባቢ | DW | 19.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ካንሰርም ይድናል!

ስለካንሰር ሲነገር ብዙዎች የማይድን በሽታ አድርገዉ ያዩታል።

default

የተስተካከለ አመጋገብና የአካል እንቅስቃሴ ከበሻታ ይከላከላል!

ካንዴም ሁለቴ በተለያዩ የካንሰር ህመሞች የተያዙትና በህክምና ርዳታ ጤናቸዉ የተመለሠዉ አሜሪካዊ የፀረ ካንሰር ዘመቻ ተባባሪ ወይዘሮ ከተሞክሯቸዉ ተነስተዉ፤ «ካንሰርም እንደሌሎች የበሽታ ዓይነቶች ቶሎ ህክምናዉን ከተከታተሉ ይድናል» ይላሉ። የእድሜ፤ የፆታም ሆነ የዘር ልዩነት የማያዉቀዉ ካንሰር ገና ከተወለደ ጨቅላ አንስቶ በእድሜ እስከጎለበተዉ ወገን ድረስ ሁሉን እንደሚነካካ ባለሙያዎች ያስረዳሉ። መፍትሄ የሌለዉ የሚመስለዉ ይህ አደገኛ በሽታ ቀድሞ የነቃበት ድል እንደሚያደርገዉ ማሳሰቢያዉ ቀጥሏል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ